የG+3 ሁለገብ ህንፃ የፊኒሽንግ ስራ (Finishing labor work)
የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማኀበር አዳማ የሚገኘውን የG+3 ሁለገብ ህንፃ የፊኒሽንግ ስራ (Finishing labor work) በጉልበት / በባለሙያ ዋጋ ብቻ (Labor Cost Only) መስራት የሚችሉ ድርጅቶችን ለማወዳደር በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማኀበር ለትርፍ ያልተቋቋመ የተዋልዶ ጤና አገልግሎት ለህብረተሰቡ ለማዳረስ በ1958 ዓ.ም. የተመሠረተ መንግሥታዊ ያልሆነ የህክምና አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ነው፡፡ አዳማ የሚገኘው የማኅበሩ …