ያገለገሉ ተሸከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያቤተሰብመምሪያማኅበር

ያገለገሉ ተሸከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዩጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማኅበር ዋናው  መ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ያገለገሉ ፋይል ካቤኔቶችን ፣ቦይለሮችን ፣ ያገለገሉየመኪናጎማዎችን ፣ የብረትበሮችን ፣ የመስኮትፍሬሞችን ፣ የአልሙኒያም መጋረጃ መስቀያዎችን፣ልዩ ልዩ ያገለገሉ የመኪና አካላትን እና የብረት ቁርጥራጮችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡ ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ህጋዊ ድርጅትም ሆነ ግለሰብ በጨረታው ላይ መወዳደር ይችላል ፡፡

የጨረታዶክመንትስለመግዛት ፡ ተጫራቾችየጨረታውንሰነድየማይመለስብር100.00 ብቻበመክፈልከሰኞጥር 23ቀን 2ዐ14 ዓምጀምሮበኢትዮጵያቤተሰብመምሪያማኅበርዋናው መ/ቤትቢሮቁጥር5ቀርበውመግዛትይችላሉ፡፡ ተጫራቾችየሚከተሉትንመስፈርቶችናሁኔታዎችመሟላትናማወቅይጠበቅባቸዋል፤-

  1. ተጫራቾችይህማስታወቂያበሪፖርተርጋዜጣለመጀመሪያጊዜከወጣበትዕለትጀምሮዘወትርበስራሰዓትየሚሸጡትንያገለገሉተሽከርካሪዎችን፤እንዲሁምያገለገሉፋይልካቤኔቶችን፣ቦይለሮችን፣ ያገለገሉየመኪናጎማዎችን፣ የብረትበሮችን፣ የመስኮትፍሬሞችን፣ አልሙኒያምየመጋረጃመስቀያዎችን፣ ልዩልዩያገለገሉየመኪናአካላትንእናየብረትቁርጥራጮችንበአዲስአበባከተማመሿለኪያሪቼአካባቢበሚገኘውየኢትዮጵያበተሰብመመሪያማኅበርዋና መ/ቤትከየካቲት 7 ቀን 2014 ዓምእስከየካቲት 11ቀን 2014 ዓምባሉትአምስትተከታታይየስራቀናትውስጥበቦታውተገኝተውየሚሸጡተሽከርካሪዎችንእናያገለገሉንብረቶችንመመልከትይችላሉ ፡፡
  2. ተጫራቾችሊገዙትለሚፈልጉትንብረትየሚያቀርቡትዋጋበጨረታውዶክመንትውስጥበተዘጋጀውየጨረታዋጋማስረቢያቅጽላይበመሙላትበታሸገኤንቨሎኘውስጥአስገብተውለዚሁጨረታበተዘጋጀውሳጥንውስጥይህማስታወቂያከወጣበትከጥር 22 ቀን 2014 ዓምጀምሮእስከየካቲት 15 ቀን 2014 ዓምድረስበድርጅቱአድራሻማለትምበአዲስአበባቂርቆስክፍለከተማቀበሌሪቼመሿለኪያአካባቢበሚገኘውየኢትዮጰያቤተሰብመምሪያማኅበርዋና መ/ቤትግቢውስጥበሚገኘውቢሮለዚሁተብሎበተዘጋጀውየጨረታሳጥንውስጥማስገባትይችላሉ ፡፡
  3. ተጫራቾችለሚጫረቱበትተሸከርካሪወይንምያገለገሉንብረቶችየጨረታማስከበሪያቢድቦንድ/የሚጫረቱበትንጠቅላላዋጋ 20 በመቶ/በኢትዮጵያቤተሰብመምሪያማኅበርስምበባንክበተረጋገጠየክፍያማስያዣ/ሲፒኦ/ ከጨረታዋጋማቅረቢያውጋርበታሸገፓስታውስጥአብሮከጨረታውመዝጊያቀንናሰዓትበፊትማስያዝይኖርባቸዋል ፡፡
  4. ጨረታውማክሰኞየካቲት 15 ቀን 2014 ዓምተዘግቶበዕለቱበጨረታውለመገኘትበፈቀዱናበቻሉተጫራቾችወይምሕጋዊወኪሎቻቸውበተገኙበትከቀኑ 8፡00 ሰዓትየኢትዮጵያቤተሰብመምሪያማኅበርዋና መ/ቤትቅጥርግቢውስጥየሚከፈትሲሆንአሸናፊውወዲያውእንደታወቀለጨረታማስከበሪያያስያዘውንሲፖኦታሳቢበማድረግቀሪውንገንዘብ በ5 ቀናትውስጥከፍለውንብረቱንየማንሳትግዴታአለባቸው ፡፡ በጨረታውአሸንፈውከፍለውለማይወስዱተጫራቾችለጨረታማስከበሪያ/ቢድቦንድያስያዙትገንዘቢለማኅበሩገቢይሆናል ፡፡ የጨረታአሸናፊዎችየገዙአቸውንተሸከርካሪዎችወይንምንብረቶችየማጓጓዥዠወጪዎችናሌሎችተያያዥወጪዎችንራሳቸውይሸፍናሉ ፡፡
  5. በጨረታውለሚሸነፉትያስያዙትየጨረታማስከበሪያ /ቢድቦንድ/ የጨረታውአሸናፊሙሉክፍያእንደፈፀመየሚመለስላቸውይሆናል፡፡
  6. ድርጅቱጨረታውንበሙሉምሆነበከፊልየመሰረዝመብቱየተጠበቀነው

አድራሻÝበኢትዮጰያቤተሰብመምሪያማኅበር

ዋናውመ /ቤት

ስልክ. 251 (11 467 1086ወይም251 (11 467 1757

.. ቁጥር 5716

አዲስአበባኢትዮጵያ

 

Scroll to Top