አዶ ሰርዝ

የኢትዩጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማኅበር ዓለማቀፍ የወሊድ መከላከያ ቀንን በመላው ሀገሪቱ በሚገኙ የተዋዶ ጤና አገልግሎት መስጫ ክሊኒኮቹ አከበረ

የኢትዩጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማኅበር ዓለማቀፍ የወሊድ መከላከያ ቀንን በመላው ሀገሪቱ በሚገኙ የተዋዶ ጤና አገልግሎት መስጫ ክሊኒኮቹ…

image

የኢትዩጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማኅበር ዓለማቀፍ የወሊድ መከላከያ ቀንን በመላው ሀገሪቱ በሚገኙ የተዋዶ ጤና አገልግሎት መስጫ ክሊኒኮቹ አከበረ…………………………………………

ዓለማቀፍ የወሊድ መከላከያ ቀን በመላው ሀገሪቱ በሚገኙ የኢትዩጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማኅበር የተዋዶ ጤና አገልግሎት መስጫ ክሊኒኮች ተከብሯል ይህንኑ ዓመታዊ ክብረ በዓል ስለወሊድ መከላከያ ማኅበረሰቡ የበለጥ ግንዛቤ አግኝቶ አገልግሎቱ በስፋት እንዲዳረስ እና ተጠቃሚዎችም ስለወሊድ መከላከያ በቂ ግንዛቤ እንዲኖራቸው የመማማሪያ መድረክ ተፈጥሯል በዚሁ መድረክ ላይ ጥሪ የተደረገላቸው የጤና ጽ/ቤት ኃላፊዎች ፤ ተወካዩች፤ የሀይማኖት አባቶች ፤ አባ ገዳዎች፤ ወጣቶች ፤ እናቶችና የልዩ ፍላጎት ተጠቃሚዎች የፕሮግራሙ ተሳታፊ ሆነዋል::

image